| Weight | 95 g |
|---|

ፆም
145.00 Br
አዘጋጅ ፡ ሙስጠፋ ሓሚድ ዩሱፍ
ይዘት፡
የረመዷን ወር ፆም ከአምስቱ የእስልምና ማዕዘናት መካከል አራተኛው ነው፡፡ መጽሐፉ ከፆም ትርጓሜውና ትሩፋቱ ጀምሮ ስለ ጾም ምንነትና ዓላማዉ፤ አጠቃላይ የሆኑ ድንጋጌዎች፣ ሌሎች መረጃዎችና ተያያዥ ጉዳዮች የተዳሰሱበት ነው፡፡ ፋይዳና አምልኮታዊ ትግበራው የጾም ዓይነቱ፣ ከፆም የሚገኘው ትሩፋት፣ ከማኅበራዊና ግለሰባዊ ጥቅም አንፃር ያለው አስተዋጽኦ፣ እንዲሁም በረመዷን ወር መፆም በእነማን ላይ ግዴታ የተደረገውን ያህል በነማን ላይስ ግዴታ አለመሆኑን ከመጽሐፉ እናገኛለን፡፡ በተጨማሪም በረመዳን ማብቂያ ላይ መሰጠት ስለሚገባው ዘካተል ፈጥር፣ በረመዳን ምሽቶች ስለሚሰገዱ ሶላት አት-ተራዊሕ፣ ስለ ለይለቱል ቀድር ደረጃም በመጽሐፉ ተተንትኗል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




