| Weight | 133 g |
|---|

የአላህ ወዳጆች
180.00 Br
አዘጋጅ፡ ዑሥማን ኑሪ ቶፓሽ
ትርጉም፡ ኡስታዝ አሕመድ ሁሴን (አቡ ቢላል)
ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡
የአላህ ወዳጆች ብዙ አስገራሚ ባህሪያት አላቸው፡፡ ባህሪያቸውን ቆም ብሎ ለተመለከተና ላጤነ ሰው ወደ አላህ ፍቅር መሳቡ አይቀሬ ነው፡፡የአላህ ወዳጆችን ተምሳሌታዊ ባህሪያቸውን ምንነት በጥልቀት ከፈተሽን ደግሞ መንፈሳዊነትን ለመላበስ የምናደርገውን ጥረት አጋዥ ነው፡፡ የዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ በዚህ ዘርፍ የታወቁ ሲሆን ከዚህ በፊት ወደ ሐገራችን ቋንቋ የቀረቡትን የደግነት ሥልጣኔ፤አላህን የመውደድ ምስጢርና የመጨረሻው እስትንፋስን… ወዘተ ማየት በቂ ነው፡፡ አሁን ደግሞ የአላህ ወዳጅ የተሰኘውና በውስጡ መሳጭ ኢስላማዊ ትረካዎችንና ትውፊቶችን ይዟል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




