| Weight | 28 g |
|---|

ተስፈኝነት
65.00 Br
አዘጋጅ፡ ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊህ አል-ሙንጅድ
ትርጉም፡ አብይ ጣሰው
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡
የሰው ልጅ በተስፋ ሠንሠለት የታሰረ ነው፡፡ አንዳንዱ በአላህ ላይ ተስፋ ሲያደርግ አንዳንዱ ደግሞ በሕልም ዓለም ይዋዥቃል፡፡ ከአላህ ውጪ ተስፋ የሚያደርጉ ጉምን ለመጨበጥ ከማለም አይዘሉም፡፡ ከአላህ ውጪ ተስፋ የሚያደርጉትን አላህ በቁርኣን ወቅሷቿዋል፡፡ ይህች አነስተኛ መጽሐፍ በአላህ ላይ ተስፋ በማድረግ ዙሪያ የምታወሳ ነች፡፡
ከመጽሐፉ በጥቂቱ:
አንድ ሰው ከገነት የበለጠ ስጦታ ሊያገኝ አይችልም። ጀነት ለሙስሊሞች ብቻ የተሰጠች ተስፋ ነች። ብዙ ሃብት እንደወረሱ ዜናው የደረሳቸው ደስታቸው እጥፍ ድርብ እንደሚሆን ግልጽ ነው። ጀነትን እንደሚወርሱ የሰሙ ደግሞ ደስታቸው ምን ያህል እጥፍ ድርብ ሊሆን እንደሚችል መገመት ይከብዳል።
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




