| Weight | 100 g |
|---|

የምላስ ጣጣ
120.00 Br
የጽሑፍ ምንጭ የታላቁ ኢማም አቡ ሓሚድ አልገዛሊ ኢሕያእ ዑሉሚዲን የሚለው መጽሐፍ ነው፡፡
አዘጋጅ ፡ አምባሳደር ኡስታዝሐሰን ታጁ
ይዘት፡
ከምላስ ጋር የተያያዙ ማሕበራዊ በሽታዎች በእጅጉ ተስፋፍተዋል፡፡ ሰዎችእንደቀላል ይዋሻሉ፡፡ ምንም ሳይመስላቸው ያማሉ፡፡ ነገር ያሳብቃሉ፡፡ ቃልኪዳናቸውን ያፈርሳሉ፣ ምስጢር ያባክናሉ… መጽሐፉ እነዚህን ችግሮች እንዴት ማስወገድ እንደሚገባ የነቢዩን(ሰ.ዐ.ወ) እና የሶሓባዎቻቸውን ትምህርት ይሰጠናል፤ ስለንግግር ዓይነቶች ስለ ዝምታ ፋይዳ፣ ስድብ፣ እርግማን ወዘተ አስተንትነን እንድንጠነቀቅ ይነግረናል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




