| Weight | 146 g |
|---|

ኪታቡ ተውሂድ አማርኛ
150.00 Br
ዝግጅት፡ ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ቢን ሱለይማን አትተሚሚይ
ይዘት፡
ይህ መጽሐፍ የተውሒድ አስተምህሮትን ለማስፋፋት ከተዘጋጁ አያሌ ስራዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ በበርካታ ሐገራት ብዙዎች ተጠቅመውበታል፤ ተወያይተውበታል፡፡ አዘጋጁ የታወቁት ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን ዐብዱልወሃብ ናቸው፡፡ አላህ ይዘንላቸው፡፡ ከምዕተ ዓመታት በፊት ተጽፎ ለንባብ የወጣ መጽሐፍ ሲሆን ስለመሠረታዊ የተውሒድ (ዐቂዳ) አስተምህሮት በቁርአንና ሐዲስ ላይ ትኩረቱን በማድረግ የተለያዩ ማብራሪያዎችን ያስቀምጣል፡፡ ስለ ተውሒድ ትርጓሜና ምንነት የሚዳስሰው ይህ መጽሐፍ ተውሒድን ሊጎዱ የሚችሉ ተግባራትንም በምሳሌ በማሳየት እንዲሁም ቁርአናዊና ሐዲሳዊ መረጃን በማስደገፍ በርካታ ትንተናዎችን ያቀርባል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




