ለውጥ

280.00 Br

የለውጥ ሁሉ መሠረቱ የአስተሳሰብ ለውጥ ነው የሚለው ይህ መጽሐፍ ስለ መሠረታዊ የለውጥ መሰረቶች በተለየ አቀራረብ ይተርካል፡፡ ሰዎች ለመለወጥ ሲያስቡ ከምንም በፊት በውስጣቸው የተከማቸውን ነባርና ጎታች ልማዳዊ ባህሪያቸውን መጣልና የተቃና አስተሳሰብ ባለቤት ሊሆኑ ይገባል፡፡

በመጽሐፉ በምናብ ስለምናስባቸው አንድ ትልቅ ስብዕና ይተርካል፡፡ የስብዕናው ማማር ምስጢሮቹም በየምእራፉ ተተርከዋል፡፡ በዋናነት የስብዕናው ባለቤት እንዴት ሕይወትን እንደተረዱ፣ ከንባብና ከአምልኮ ጋር ያላቸውን ቁርኝትን ይተርካል፡፡ አንባቢያን ከዚህ ስብዕና ጋር ከመጽሐፉ ጅማሮ እስከ መጨረሻ አብረው ይጓዛሉ፡፡

ስለ ቤተመጽሐፍትና ስለንባብ፣ ሰዎች በንባብ ውስጥ ምን ያክል እንደሚጠቀሙ፣ የተለያዩ የንባብ ፕሮጀክቶችን በተለየና በሚተገበር መልኩ በርካታ ሐሳቦች ቀርበዋል፡፡ በማህበረሰብ ውስጥ ለውጥ እንዴት እንደሚመጣ የተለያዩ ሐሳቦችም ቀርበዋል፡፡ መጽሐፉ በልብ ወለድ መልኩ ቢቀርብም በገሀዱ ዓለም ለመሳል ጥረት እንድናደርግ የሚያደርግ በርካታ ለተግባር የቀረቡ ትንተናዎች አቀርቧል፡፡

የመጽሐፉ ርዕስ፡ ለውጥ

አዘጋጅ፡ ኡስታዝ በድሩ ሁሰይን

የገጽ ብዛት፡255

Category:

አዘጋጅ፡  ኡስታዝ በድሩ ሁሰይን

አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ስለመጽሐፉ ማብራሪያና ይዘት

የለውጥ ሁሉ መሠረቱ የአስተሳሰብ ለውጥ ነው የሚለው ይህ መጽሐፍ ስለ መሠረታዊ የለውጥ መሰረቶች በተለየ አቀራረብ ይተርካል፡፡ ሰዎች ለመለወጥ ሲያስቡ ከምንም በፊት በውስጣቸው የተከማቸውን ነባርና ጎታች ልማዳዊ ባህሪያቸውን መጣልና የተቃና አስተሳሰብ ባለቤት ሊሆኑ ይገባል፡፡
መጽሐፉ በምናብ ስለምናስባቸው አንድ ትልቅ ስብዕና ይተርካል፡፡ የስብዕናው ማማር ምስጢሮቹም በየምእራፉ ተተርከዋል፡፡ በዋናነት የስብዕናው ባለቤት እንዴት ሕይወትን እንደተረዱ፣ ከንባብና ከአምልኮ ጋር ያላቸውን ቁርኝትን ይተርካል፡፡ አንባቢያን ከዚህ ስብዕና ጋር ከመጽሐፉ ጅማሮ እስከ መጨረሻ አብረው ይጓዛሉ፡፡

ስለ ቤተመጽሐፍትና ስለንባብ፣ ሰዎች በንባብ ውስጥ ምን ያክል እንደሚጠቀሙ፣ የተለያዩ የንባብ ፕሮጀክቶችን በተለየና በሚተገበር መልኩ በርካታ ሐሳቦች ቀርበዋል፡፡ በማህበረሰብ ውስጥ ለውጥ እንዴት እንደሚመጣ የተለያዩ ሐሳቦችም ቀርበዋል፡፡ መጽሐፉ በልብ ወለድ መልኩ ቢቀርብም በገሀዱ ዓለም ለመሳል ጥረት እንድናደርግ የሚያደርግ በርካታ ለተግባር የቀረቡ ትንተናዎች አቅርቧል፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

 

 

 

Weight 240 g