ልጠየቅ ልመልስ ቁ.1

110.00 Br

አዘጋጅ፡ አቡ ሱመያ

አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ  ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡

በሦስት የተለያዩ ቅፆች የተሰናዳ፤ በተለያዩ ዲናዊ ጉዳዮች ዙርያ እስከ ጠቅላላ ዕውቀት የተዘጋጁ ጥያቄዎችን የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ የመጀመርያው በነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ)  ሕይወት ዙርያ ሲያተኩር ሁለተኛው ስለ ቁርኣን ጥያቄዎች የተካተተበት ሦስተኛ ደግሞ በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ሶሐቦች ዙርያ ያተኩራል፡፡

 

ከመጽሐፉ በጥቂቱ፡

የነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)  እናት ሙሉ ሥም ማን ይባላል

ሀ) አሚና ቢንት ወህብ         ሐ) ሐሊማ ቢንት አቢ በክር

ለ) ኸዲጃ ቢንት ኹይሊድ    መ) ሡወይባ በነት ዐውፍ

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

SKU: M124 Category: