
የልቦና ውቅር
380.00 Br
አዘጋጅ፡ ኡስታዝ ሙሐመድ ዑመር
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡
መጽሐፉ የተለያዩ አጠቃላይ የሆኑ ሀሳቦችን በማንሳት ዲንን በተለይም ቁርኣንና ሐዲሥን ፣ ተጨባጭን፣ ሳይንስን፣ ፍልስፍናን እና ልምድን መሠረት ባደረገ መልኩ ማብራሪያ የተሠጠበት በእጅጉ የተደራጀ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በመጠይቃዊ መልክ የተዘጋጀ ሲሆን የሰው ልጅ አዕምሮ ውስጥ የሚመላለሱ በርካታ ጥያቄዎችን አንስቶ መልስም ይሠጥበታል፡፡
ከመጽሐፉ በጥቂቱ፡
ዕውቀት ያለው ሰው ስንል ምን ማለታችን ነው? ገንዘብ ለምን በስሜት ከፈን የታጀበ ሆነ? እውነትን በምን እናውቃለን? የፈጣሪን መኖር በምን እናረጋግጣለን? ደስታን መሻት ስንል ምን ማለታችን ነው? የስሜቶቻችን ባርያዎች ለምን እንሆናለን? ዘመናዊነት ስንል ምን ማለታችን ነው? ስለ አዕምሮ ምን ማለት እንችላለን? መንፈሳዊ ብስለት የምናመጣው እንዴት ነው? የኢስላምን ሙሉ ስዕል እንዴት መመልከት እንችላለን? …
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




