Weight | 94 g |
---|
Moral & Social Issues
ኢስላም እና የልጆች አስተዳደግ
3.00 $
ልጀች የመጪው ዘመን የኢስላም ወራሾ ናቸው፡፡ ይህን ትልቅ ኃላፊነት በብቃት ይሸከሙ ዘንድ ስለ ሃይማኖታቸው በሚገባ የሚያውቁ እና በመልካም ሥነምግባር የታነፁ መሆን አለባቸው፡፡ መጽሐፉ ኢስላማዊ ቤተሰብን ለመመስረት መሠረት የሆነው ልጆችን በኢስላማዊ መንገድ ለማሳደግ ሁነኛ ማጣቀሻ ነው፡፡ ኢሰላም ያልዳሰሰው የማኅበራዊ ሕይወት ዘርፍ የለም፡፡ ይህ መጽሐፍ ከኢስላማዊ እሴቶች አንዱ የሆነውን ልጆችን በአግባቡና በሥርዓቱ የማነጪያ (ማነጽ) መንገድን የሚያመላክት በልጆች አስተዳደግ ሥርዓት የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው፡፡
ጥንቅር ፡ (ኡሙ ሱመያ) አሽረቃ ሐምዛ
የገጽ ብዛት፡ 88
የታተመበት ዓመት ፡ ግንቦት 2005
መጽሐፉ ፡ ቤት የሙስሊሙን ማኅበረሰብ ለመገንባት እጅግ አስፈላጊው ቦታ ነው፡፡ ማኅበረሰቡ የቤተሰብ ስብስብ ነዉና ቤተሰብ ሲስተካከል ማኅበረሰቡም እንደሚስተካከል እሙን ነው፡፡ እያንዳንዱ ቤተሰብ በአላህ መንገድ ላይ ብርቱ ከሆነ ማኅበረሰቡም በዚያው ልክ የአላህን ህግና ሥርዓት በማክበር ረገድ ጠንካራ ይሆናል፡፡ ስለሆነም የአላህን እና የመልዕክተኛዉን ፍቅር የሰነቁ፣ ለመልካም ሥነምግባር ተቆርቋሪ የሆኑ ተውልዶችን ለማፍራት ይቻል ዘንድ ወላጆች በልጆች አስተዳደግ ላይ ትኩረት ሊኖራቸው ይገባል….
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት