ምርጥ ኢስላማዊ ታሪኮች

3.00 $

አጫጭር ሆነው ኢስላማዊ ስብእናን ለመላበስ የሚያግዙ ታሪኮችን ነው አዘጋጁ ከተለያዩ ኢስላማዊ ድረ-ገጾች በማሰባሰብ ያሰናዳው፡፡ መጽሐፉ በእውነተኛ ገጠመኞችና በሰሐቦች ታሪክ ላይ ያተኮረ ተሞክሯቸውን የሚያካፍል እያዝናና የሚያስተምር መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉን በማንበብ ራስን ለተፈጠሩበት ዓላማ እንዴት ማስገዛት እንደሚቻል ያስረዳል ፡፡
ትርጉም ወጥንቅር ፡ አወድ አብዱል ሰቡር
የገጽ ብዛት ፡ 88
የታተመበት ዓመት ፡ ጥር 2003
ከመጽሐፉ ፡ … ጂዛን በሰማው ነገር በጣም ይደነግጣል፤ ወዲያዉኑ በእጁ የነበረዉን የሙዚቃ መሣርያ አሽቀንጥሮ በመወርወር ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ላይ ለመድረስ ሩጫዉን ይቀጥላል፡፡ አጠገባቸው ሲድርስም ሌላ ቃላት ሳይለዋወጡ ያቅፋቸዋል፤ ሁለቱም እንደተቃቀፉ ለረጅም ጊዜ አለቀሱ፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ጂዛን ተውበት አደረገ፡፡ የዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ቋሚ ጓደኛ ሆነ ….
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 93 g