| Weight | 51 g |
|---|

አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያላትን ሶላት ለመስገድ የሚረዱ መንገዶች (አል-ኹሹዕ)
85.00 Br
ዝግጅት ፡ ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊሕ አልሙነጂድ
ትርጉም ፡ አቢይ ጣሰው
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
ይዘት፡
ስለ ኹሹዕ (ለአላህ መተናነስና ፍራቻ) ምንነትና በሰላት ውስጥ ኹሹዕንለማስገኘት ስለሚረዱ መንገዶች ምልከታ የቀረበበት መጽሐፍ ነው፡፡
ከመጽሐፉ ፡ ኢብኑልቀይም የሙእሚኖችንና የሙናፊቆችን ሶላት ልዩነት ሲያስረዱ – የእውነተኛ ኢማን ኹሹዕ ባህሪ ልብ የአላህን ታላቅነት አውቃ ስትተናነስ፣ በፍርሃትና በሀፍረት ስትሞላ ነው፡፡ ይህን የአላህን ታላቅነት የተገነዘበች ልብ በዉስጧ ያረገዘችዉን ኃጢኣቶች ተገንዝባ በፍርሃት ትርዳለች፣ በእፍረት ትሸማቀቃለች፣ ትሰበራለች፣ … የሙናፊቆች ኹሸዕ ግን በዉጫዊ ቅርፅ ያሸበረቀ፣ እና አካል ላይ ከልክ በላይ የሚታይ ሲሆን ልብ ዉስጥ ግን የብናኝ ያህል ጠብታም የለም፡፡ …
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




