ልጆችን በዲን ማሳደግ

240.00 Br

SKU: M082 Category:

ዝግጅት ፡ ዶ/ር ዓኢሻ ሐምዳን

ትርጉም ፡ ዐብዱልከሪም ታጁ

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

 

ይዘት፡

ሙስሊም የሆነ ሰው የኢስላም መርሆችን በቅጡ መረዳት ይኖርበታል፤ በተለይ የእምነቱን ምንነት፣ መልካምነትን፣ የምድር ላይ ኃላፊነቱን በሚገባ ሊያውቅ ይገባል፡፡ ይህንኑ ዕውቀቱንም ለልጆቹ ሊያወርስ ይገባል፡፡ አንድ ወላጅ ለልጁ ከሚያወርሰው ነገር ሁሉ ዉዱ ነገር ተሻጋሪ የሆነው ዲን ነው፡፡ ከዚህ አንፃር ይህ መጽሐፍ አንድ ወላጅ የተለያዩ ተጽዕኖዎችን ተቋቁሞ ልጆቹን እንዴት በዲን እርከን በእርከን አድርጎ  እና በመልካም ማሳደግ እንዳለበት ይጠቁማል፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

Weight 168 g