የልጆች አስተዳደግ ምሥጢራት

50.00 Br

ዝግጅት፡ ሑዘይፋ አሕመድ ዑካሽ

ትርጉም፡ ዐብዱረዛቅ ነጋሽ

ይዘት፡

ይህ አነስተኛ መጠን ያለው መጽሐፍ በውስጡ 145 ልጆች ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር የሚረዱ ሙያዊ ኢማናዊ ምክሮችን አቅርቧል፡፡ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ስለሚያደርጉት ግንኙነትና የንግግር ዘይቤዎች፣ በአስተዳደግ ወቅት ስለሚፈጠሩ ችግሮችና መፍትሔዎች፣ ለልጆች እምነትን ሲያስተምሩ ስለሚከተሉት ሥነ ምግባራትና ልጆች ችግር ሲገጥማቸው ችግራቸውን በብልሀት ስለመፍታት አጫጭር ምክሮችን ከምሳሌያዊ አቀራረብ ጋር እያዋዛ የሚቀምር ነው፡፡ ወላጆች ቢያነቡትና ቢወያዩበት ይጠቀሙበታል፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

SKU: LJ039 Category: