ኸሊፋው አቡበክር (ረ.ዐ.)

90.00 Br

አዘጋጅ ፡ ዶ/ር መጅዲ ዐሊ ካን

ትርጉም ፡ ዐሊ ሙሐመድ

አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ይዘት፡

ከአላህ መልዕክተኛ ሰ.ዐ.ወ. ህልፈት በኋላ የመጀመርያው የሙስሊሞች ኸሊፋ ሆነው የተመረጡ ናቸው፡፡ “አስ-ስዲቅ” /እውነተኛው/ በመባል የሚታወቁ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ወዳጅ ናቸው፡፡ በአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ.) ያመኑ የመጀመርያ ሰዉም ናቸው፡፡ ይህች አነስተኛ መጽሐፍ ስለርሣቸው ማንነትና የሕይወት ታሪካቸው ታስቃኘናለች፡፡

 

ከመጽሐፉ፡

አቡበክር አስስዲቅ (ረ.ዐ.) በቅድስቲቱ የመካ ከተማ በ573 ዓ.ል ነው የተወለዱት፡፡ በ571 ከተወለዱት ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) በሁለት ዓመት ያንሳሉ፡፡ የአባታቸው ሥም ዑሥማን ሲሆን እናታቸው ደግሞ ሰልማ ይባላሉ፡፡ አባታቸው አቡ ቁሓፋ፤ እናታቸው ኡሙል ኸይር በመባል ይታወቃሉ፡፡ ከልጅነታቸው ጀምሮ በእርጋታ ነበር የሚታወቁት፡፡ …

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

SKU: T004 Category: