ነብዩላህ ኢስማዒል (ዐ.ሰ.)

65.00 Br

ቅንብር ፡ ሐሚድና ሱለይማን

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ይዘት፡

ነቢዩላህ ኢስማዒል (ዐ.ሰ)  ነቢዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ከባለቤታቸው ሀጀር የወለዷቸው ታላቅ  ነቢይ ናቸው፡፡ የነቢዩላህ ኢስማዒል (ዐ.ሰ) ታሪክ በቁርኣን ውስጥ በተለያየ ቦታ ተጠቅሷል፡፡ ኢስማዒል ታላቁን ፈተና ያለፉ ነቢይ ናቸው፡፡ ከአባታቸው ጋር በመሆን ዛሬ የዓለም ሕዝብ ፊቱን ወደዚያ አቅጣጫ ዙሮ የሚሰግድበትን ካዕባን የገነቡ ናቸው፡፡ ይህም በአላህ ትዕዛዝ የሆነ ነው፡፡ መጽሐፉ ይህንን ታሪክ ለልጆች  በሚጥም መልኩ  ይተርክልናል፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

SKU: LJ007 Category: