| Weight | 175 g |
|---|

አል-ፈታዋ
280.00 Br
አርትኦት፡ሙስጠፋ ሐሚድ
ይዘት፡
‘አል-ፈታዋ’ ተሰኝቶ ለንባብ የዋለው ይህ የመጀመሪያ መጽሐፍ በተለያዩ አጋጣሚዎች ለኢትዮጵያዊው ሙስሊም ምሁር ሐጅ ሙሐሙድ ወሌ ከቀረቡ ጥያቄዎችና ከሰጧቸው ማብራሪያዎች በተጨማሪም ‘ዘ ስትሬት ዌይ’ እና ‘የስአሉነክ ፊ ዲኒ ወል ሐያት’ በሚል ርዕስ በተለያዩ ሙስሊም ጸሐፍት ከተጠረዙ ተመሳሳይ መንፈስ ያላቸው መጽሐፍት የተጠናቀረ ነው፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




