ለምን ራስዎን ያታልላሉ?

95.00 Br

ዝግጅት፡ ሃሩን የሕያ

ትርጉም፡ አሕመዲን ጀበል

አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡

ራስን እንደመፈተሽ፣ ከራስ ጋር እንደመተሳሰብና ውጤቱን አውቆ እንደማስተካከል ታላቅ ሥራ የለም፡፡ ይህች መጽሐፍ ራሳቸውን በተለያዩ ምክንያቶች እያታለሉ ላሉት አያሌ ግለሰቦች ቆም ብለው በማሰብ ስለ ራሳቸው ተጨባጭ ሁኔታ በማሰላሰል ራሳቸውን ከማታለል እንዲቆጠቡ ታስገነዝባለች፡፡

 

ከመጽሐፉ በጥቂቱ፡

እስቲ ላንዳፍታ በጎዳና ከሆንክ አካባቢህን ተመልከት፤ ቤት ዉስጥ ከሆንክ በመስኮት ወደ ዉጭ እይ፡፡ በዚህች ደቂቃ ዉስጥ ስለምታያቸው ነገሮች አስብ፡፡ አጠቃላይ ተፈጥሯዊ ነገሮችን ብሎም ሰዎችን አስተዉል፡፡ ስለ ፍጥረተ ዓለሙ አስብ፡፡ ስለ ግዝፈቱና ስፋቱ አስተንትን፡፡ በሰማይና በምድር መካከል ስላለው ሁሉ አሰላስል፡፡ ማን ፈጠረው ….

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

SKU: M037 Category: