
165.00 Br
አዘጋጅ፡ሙሐመድ ሰዒድ(ABX)
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡
እስልምና ታላቅ የሥነ-ሥርዓትና የሥነ-ምግባር አስተምህሮ ሃይማኖት መሆኑ እሙን ነው። በሁሉም ነገር ውስጥ ለተከታዮቹ ሥርዓትን አስተምሯል። ሥርዓት መያዝም ሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ከኢስላም አንኳር አስተምህሮዎች መካከል የሚመደቡ ናቸው። የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ.)፣ “እኔ የተላክሁት መልካም ሥነ-ምግባራትን ላሟላ ነው።” ማለታቸው ይታወሳል።
መጽሐፉ ከትናንሽ እስከ ትላልቆቹ፤ ከምናውቃቸው እስከማናውቃቸው፣ ካስተዋልናቸው እስካላስተዋልናቸው ኢስላማዊ ሥነ-ሥርዓቶች ድረስ በርካታ ጉዳዮችን ይጠቁማል፡፡ መጽሐፉ ለልጆችና ወጣቶች በተለይም ለተማሪዎች በርካታ ቁምነገር ያስጨብጣል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************