ሙስሊም መሆን

2.00 $

ሙስሊም መሆን ሲባል ምንም ማለት ነው? ለመሆኑ አንድ ሰው ትክክለኛ ሙስሊም ነው የሚባለው ምን ምን ተግባራትን ፈጽሞ ሲገኝ ነው? ዉጫዊ ሁኔታዉንና አለባበሱን በማየት ብቻ ሙስሊም ነው ማለት ይቻላልን? ይህ መጽሐፍ የሙስሊምነትን ትርጉምና ፅንሰ ሀሳቡን ይነግረናል፡፡ ሙስሊምነት ከስም ባለፈ የተግባር መሆኑን ይጠቁመናል፡፡ ኢስላም በእምነትና በሥነምግባር ምድር ላይ እስካሉ ድረስ ዕለት ተዕለት የሞኖሩት ሕይወት ነው፡፡ ስለሆነም በሕይወታችን ዉስጥ ኢስላምን ማምጣት፤ ሕይወትን በአስተምህሮዎቹ ማነጽ ተገቢ እንደሆነ ያስተምረናል፡፡
አዘጋጅ ፡ ፈትሒ የኩን
የገጽ ብዛት ፡ 72
ጥቂት ከመፅሐፉ፡- ሙስሊም መሆን ከወላጅ በዉርስ የሚገኝ፣ ወይም በስም ብቻ እዉን የሚሆን፣ አሊያም በዉጫዊ ገፅታ የሚጨበጥ አይደለም፡፡ ሙስሊምነት ሙሉ ለሙሉ ለአላህ ተገዢነት ነው፡፡ ለህግጋቱ፣ ለደንቦቹና ለሥነሥርዓቶቹ ማደር ነው፡፡ በሁሉም የሕይወት መስኮች ኢስላምን በትክክል መከተል ነው፡፡ ….
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 79 g