የኢስላማዊ ጥበብ ውርሳችን

140.00 Br

አዘጋጅ፡  ወሒዱዲን ኻን

ትርጉም፡ ኡስታዝ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)

አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ  ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡

የመጽሐፉ አዘጋጅ ህንዳዊው መውላና ወሒዱዲን ዲን ኻን ሲሆኑ በርካታ መጽሐፍትን  ለኡማው አበርክተዋል፡፡በቅርቡ በኮሮና  ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አላህ ይዘንላቸው፡፡ መጽሐፉ በአሥራ አራት ምዕራፍ ተከፍሎ ኢስላም ካወረሰን ጥበቦች መካከል የተወሰኑትን ውብ በሆነ ለዘና አቀራረብ እያወሳ ይዳስሳል፡፡ ትርጉማቸውንና ጭብጣቸውንም ያስረዳናል፡፡

 

ከመጽሐፉ በጥቂቱ:

መጽሐፉ ከሚያነሳቸው ርዕሦች መካከል የአላህ ሕዝቦች፣ እምነት ምንድነው፣ የአምልኮ ተግባራት፣ ኒያን ማሳመር፣ የአላህ ፍራቻ፣ ትህትና፣ በአላህ ላይ መመካት፣ በአላህ መንገድ መለገስ፣ ኢስላማዊ እሴቶች፣ ግብረገብነት፣ ፍትሃዊነት፣ የአላህ ጥበቃ  …  የሚሉት ይገኙባቸዋል፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

 

 

SKU: M139 Category: