ኢስላም የዘመናዊው ሥልጣኔ ፈጣሪ

120.00 Br

አዘጋጅ፡ ወሒዱዲን ኻን

ትርጉም፡ ኡስታዝ  አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ስለመጽሐፉ ይዘት  እና ማብራሪያ:

መጽሐፉ ኢስላም ለዓለም ሥልጣኔ ያደረገውን አስተዋጽኦ  ይዳስሳል፡፡ ኢስላምም  የዘመናዊው ሥልጣኔ አባት መሆኑንም በመረጃና በማስረጃ እየደገፈ ያትታል፡፡ ዘመናዊው የሳይንስ አብዮት የተቀጣጠለው በሙስሊሞች እንደሆነም ይሞግታል፡፡ ዓለም ለሙስሊም ሳይንቲስቶችና ምሁራን ባላዕዳ ነች ይላል፡፡

 

ከመጽሐፉ በጥቂቱ፡

አላህ ይህችን ዓለም ለሰው ዘር ተስማሚ አድርጎ ነው የፈጠራት፡፡ የሰውንም ልጅ በቆንጆ መልክና ቁመና ላይ ፈጠረው፡፡ ከዚያ በኋላ ምድርን የሰው ዘር እንዲኖርባትና የሚያስፈልጉትን ነገሮችም  ከሷ ላይ እንዲጠቀም አዘዘው፡፡ በተጨማሪም የራሱም ሆነ የአጽናፈ  ዓለሙ ፈጣሪ አንድ አላህ እንደሆነና እርሱን ብቻ እንዲያመልክ አዘዘው፡፡ ከርሱ ሌላ ባላንጣ እንዳያጋራም አስጠነቀቀው፡፡ ግና የሰው ልጅ ይህን መመርያ በመጣስ ተሳሳተ …

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

SKU: M140 Category: