ኢስላማዊ ባንኪንግ እና ፋይናንስ

200.00 Br

አዘጋጅ፡ ኤልሳቤጥ ጃክሰንሙር

ትርጉም፡ ማሕሙድ ጠይብ

 

ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡

ይህ መጽሐፍ ከእንግሊዘኛው ቅጂ ‹The International Hand book of Islamic Banking and Finance> በሚል ርእስ ኤልሳቤጥ ጃክሰን-ሙር ያዘጋጀችው ሲሆን፡፡ በኢስላማዊ ባንክና ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ የቀረበ ጥናት ተኮር ስራ ነው፡፡ በመጽሐፉ ውስጥ ኢስላማዊ ባንክ ከመደበኛው ባንክ ጋር ያላቸውን አንድነትና ልዩነት በተገቢው መንገድ ያስረዳል፡፡ ሐላል ኢንቨስትመንት በሸሪዓዊ ሚዛን ምን እንደሚመስል ያትታል፣ ኢስላማዊ ባንክ ለማህበረሰብ እድገት ያለውን ጉልህ ሚና በመረጃ አስደግፎ ያስረዳል፡፡ እንዲሁም ባንኩ ያበትን ተግዳሮት ምሰዎች እንዲረዱት ተዳስሷል፡፡ በመጨረሻም ስለዘርፉ ማወቅ ለሚሹ ሰዎችም አሁናዊ ሁነቶቸን ትምሕርቶቹ የት እንደሚሰጡና በተግባር የዋሉባቸውን ቦታዎች ጨምሮ በመጽሐፉ ጥቆማ ይሰጣል፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

Out of stock

Category: