| Weight | 102 g |
|---|
SOLD OUT

ሐዲስ ለልጆች
30.00 Br
አዘጋጅ፡ ዶ/ር ኻሊድ አቡሻዲ
ትርጉም፡ ዐብዱልዐዚዝ በድሩ ሙሐመድ
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡
ልጆችን በእምነት ኮትኩቶ ማሳደግ ለማህበረሰብ ለውጥ እጅግ ወሳኝ ከሚባሉ መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ልጆችን ለማሳደግ የተለያዩ ክህሎትና ጥበብ ይፈልጋል፡፡ ይህ መጽሐፍ በዐረብ ሀገራት ለሚገኙ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጀ የሀዲስ መማሪያ ሲሆን አቀራረቡ ደግሞ ለልጆች ምቹ ነው፡፡ ከሀገራችን ጋር ተስማሚ ሆኖ በመገኘቱ ወደ አማርኛ ለመተርጎም ችሏል፡፡ በውስጡ ሐሳቦቹን ሊገልጹ የሚችሉ ምስሎችም ተካተዋል፡፡ከሐዲሱ መጨረሻም ላይ መሠረታዊ የሚወሰዱ ትምህርቶችም ቀርበውበታል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************
Out of stock




