| Weight | 128 g |
|---|
SOLD OUT

ልቤን ፍለጋ
65.00 Br
አዘጋጅ፡ ዐለሏህ መህዲ
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡
አካላችን በሽታ እንደሚያጠቃው ቀልባችንም ሕመም ይገጥማታል፡፡ ለአካላችን ተስማሚና ተመጣጣኝ ምግብ እንደሚያስፈልገው ውስጣችንም መንፈሣዊ ምግብን ትፈልጋለች፡፡ አካላችን በጎጂ ንጥረ ነገራት እንደሚጎዳው ልቦናም በወንጀል ትመረዛለች፡፡ በሽታዎቹ ምንድናቸው? ከበሽታዎቹ ለመፈወስ ምን መደረግ አለበት? በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በዚህች መጠነኛ መጽሐፍ በርካታ ማስታወሻዎችን እንካችሁ ትለናለች፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************
Out of stock




