የአዛኙ አላህ ፍቅር

110.00 Br

ትርጉም ፡ አሕመድ ሁሴን (አቡ ቢላል)

 

ይዘት፡

የጌታህን ፍቅር ከማግኘት እና እዝነቱን ከመላበስ የበለጠ ምን ትፈልጋለህ? በውዴታው ጥላ ስር ሆነህ ‹‹ታላቁ ድንጋጤ አያስተክዛቸወም…›› አል አንቢያ፤103 ከሚበሉት ወገኖች ከመሆንስ የተሻለ ምን ጸጋ ትከጅላለህ? በእውነተ የአዛኙ ጌታችንን ፍቅር ለማግኘት ብዙ ርቀት መጓዝ አይኖርብን ይሆናል፡ በሕጉ ሥር ማደርና ለትዕዛዛቱ እጅ መስጠት ብቻ ለዚህ ደረጃ ያበቃናል፡፡ ይህች መጽሐፍም ለዚህ ታላቅ ዕድል የሚያበቁንን ሁኔታዎች አሟልተን እንድንገኝ ሁነኛ እገዛ ታደርጋለች የሚል ሐሳብ ይኖራል፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

SKU: M141 Category: