ተቅዋ የህይወት ቁልፍ

95.00 Br

አዘጋጅ፡  ዐሊ ሸምሱ ዐባስ
ነጃሺ ማተሚያ  ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡

በዚህች አነስተኛ መጽሐፍ በእስልምና እሳቤ ውስጥ ስለ ሕይወትና ተያያዥ ግንዛቤዎች ከቁርአንና ሐዲስ የተወጣጡ ምክሮችን በማንሳት ብዙ እንድንማር ሲመክር፤ በዕለት ተዕለት ጉዳዮቻችን ስለ ግዴታ፣የተከለከሉና ተወዳጅ ነገራትም ሰዎች እንዲረዱ የሚያደርጉ ሐሳቦች የተካተቱበት ድንቅ መጽሐፍ ነው፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

SKU: M035 Category: