ሐላልና ሐራም ቁጥር 2

210.00 Br

አዘጋጅ፡ ፕ/ር ሸይኽ ዩሱፍ አልቀረዷዊ

ትርጉም ፡ አምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ

 

ይዘት፡

በኢስላም በተፈቀዱ እና ባልተፈቀዱ ነገሮች ዙርያ የአንድን ሙስሊም ግላዊ ሕይወት የሚመለከቱ ጉዳዮች፣ አጠቃላይ እምነቶችና ባህሎች፣ የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች፣ ስለ ጋብቻና ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮች፣ ስለ ወሊድ ቁጥጥር፣ የተጋቢዎች የግንኙነት መብቶች፣ ስለ ወላጆችና ልጆች፣ ስለ መዝናኛ፣ ሙስሊም ካልሆኑ ሰዎች ጋር ስለሚኖር ግንኙነት እና ሌሎችም በጥልቀትና በምጥቀት የተዳሰሱበት ድንቅ መጽሐፍ ነው፡፡

 

ከመጽሐፉ ፡ የሰዉን ገንዘብ በግልጽም በስዉርም ያለአግባብ መንካት ሐራም እንደሆነው ሁሉ የራስ ገንዘብም ክብር አለው፡፡ ባለቤቱ እንዲያጠፋው ፣እንዲያባክነው፣ እንዳሻው እንዲበትነው አይፈቀድለትም፡፡ ምክንያቱም ማኅበረሰቡ ከግለሰቦች ገንዘብ የባለቤትነት ድርሻ አለው፡፡

 

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

SKU: F005 Category: