Weight | 100 g |
---|
100 ሐዲሥ አልቁድሲይ
$3.00
ሐዲሥ አል-ቁድስ አላህ (ሱ.ወ.) በራእይ ወይም በህልም አማካይነት ለነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) የገለፀላቸዉን እርሣቸው በራሣቸው ቋንቋ ለተከታዮቻቸው የሚያስተላልፏቸው ሐዲሦች ናቸው፡፡ የዚህ ዓይነቶቹ ሐዲሦች ብዙን በአላህ እና በባሮች መካከል ስላለው ትስስር ለየት ባለ ቅኝት የሚዳስሱ ናቸው፡፡ የአላህ ልቅና እና ፍጽምናም ይዳሰስባቸዋል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ዉስጥ 107 የሚሆኑ የተመረጡ ሐዲሥ አልቁድስ ተካተዋል
አዘጋጅ ፡ ፕሮፌሰር ዘግሉል አን-ነጃር
ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡
የታተመበት ዓመት ፡
ከመጽሐፉ ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት