
የተረሳው ኢስላማዊ ታሪካችን
275.00 Br
አዘጋጅ፡ፋሪስ አል-ኸጧብ
ትርጉም፡ አሕመድ ሁሴን (አቡቢላል)
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ይዘት፡
በአሥራ አንድ ምዕራፎች የተከፈለ ድንቅ የታሪክ መጽሐፍ ሲሆን በርካታ ጉዳዮችን ብዙ ሊባሉ በማይችሉ ገፆቹ ዳሷል፡፡ ከነቢዩ ሙሐመድ( ሰ.ዐ.ወ). የሕይወት ታሪክ ይጀምርና ስለ አራቱ ኸሊፋዎች በመዳሰስ፣ ቀጥሎም ወርቃማውን የኢስላም ሥልጣኔ ዘመን ወደኋላ መለስ አድርጎ ካስቃኘን በኋላ በመጨረሻም በ1914 ስለፈረሰው የመጨረሻው የሙስሊሞች የኸሊፋ አገዛዝ ስለ ኦቶማን ኢምፓየር ያትታል፡፡ በማጠቃለያው ላይም ስለ አሮጌና አዳዲስ ሀሳቦች፣ ስለ ወደ ነባሩ እስልምና ተጣሪዎች ሀሳቦችን በማንሳት ማብራሪያ ይሠጣል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




