| Weight | 65 g |
|---|
SOLD OUT

ኢማሙ ነወዊ
80.00 Br
አዘጋጅ ፡ ዐሊ ጠንጣዊ
ትርጉም ፡ ዐብዱረዛቅ ነጋሽ
ስለ መጽሐፉ ፡ ኢማም ነወዊ በሙስሊሙ እጅግ ከሚታወቁ ስብእናዎች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ ምድር ላይ ወደ 45 ዓመት ዕድሜ ኖረዋል፤ ይህ ከመሆኑ ጋር አላህ ሥራዎቻቸውንና ዕድሜያቸውን ባርኮላቸው እጅግ ጠቃሚ የሆኑ መፃሕፍትን ለሙስሊሙ ዓለም ትተው አልፈዋል፡፡ በዋናነት አርበዒን አን-ነወዊ እና ሪያዱ ሷሊሒን በዓለም ደረጃ እጅጉን ከሚታወቁላቸው መጽሐፎች መካከል ናቸው፡፡
ይህ ኢማም ነወዊ መጽሐፍ ከውልደት እስከ ህልፈት ስለርሣቸው የህይወት ታሪክ እና ድንቅ ሥራዎቻቸውና ስብእናቸው ያወሳል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ የዕውቀት ማዕድ!
***
Out of stock




