| Weight | 727 g |
|---|

አል-ፋሩቅ ዑመር ኢብን አል-ኸጧብ
890.00 Br
አዘጋጅ፡ ዶ/ር ዐሊ ሙሐመድ አስ-ሰላቢ
ትርጉም፡ አሕመድ ሑሴን(አቡቢላል)
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ይዘት፡
መጽሐፉ የሦስተኛው የሙስሊሞች ኸሊፋ የዑመር(ረ.ዐ) ከውልደት እስከ ሕልፈት የሕይወት ታሪካቸው የተዳሰሰበት ነው፡፡ ኸሊፋ ዑመር ገና ሳይሞቱ በምድር ላይ በሕይወት እያሉ በጀነት ከተመሠከረላቸው አሥርቱ ሶሓቦች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ የእውነትና ሀሠት መለያ ምልክት ተደርገው ስለሚታዩ “አል-ፋሩቅ” በሚል መጠርያ ይታወቃሉ፡፡ ዑመር ኢብኑል ኸጧብ በፍትሃዊነታቸው፣ ሕግ አስከባሪነታቸው እና በጥንካሬያቸው ይታወቃሉ፡፡በ 10 አመታት የመሪነት ዘመናቸው በርካታ አገራትን ከፍተዋል፡፡ እስልምና እጅጉን ተስፋፍቷል፣ ከዐረቢያ ባህረሰላጤ ወጥቶ ወደ አውሮፓና የአፍሪካ አገራት ዳርቻዎች ደርሷል፡፡ የዑመርን የፍትህ አሠራር፣ የመሪነት ብቃትና የዲፕሎማሲ ኃያልነት ዛሬም ድረስ በርካቶች በምሳሌነት ይወስዱታል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




