ፆም

3.00 $

የረመዷን ወር ፆም ከአምስቱ የእስልምና ማዕዘናት መካከል አራተኛው ነው፡፡ መጽሐፉ ከፆም ትርጓሜውና ትሩፋቱ ጀምሮ ስለ ጾም ምንነትና ዓላማዉ፤ አጠቃላይ የሆኑ ድንጋጌዎች፣ ሌሎች መረጃዎችና ተያያዥ ጉዳዮች የተዳሰሱበት ነው፡፡ ፋይዳና አምልኮታዊ ትግበራው የጾም ዓይነቱ፣ ከፆም የሚገኘው ትሩፋት፣ ከማኅበራዊና ግለሰባዊ ጥቅም አንፃር ያለው አስተዋጽኦ፣ እንዲሁም በረመዷን ወር መፆም በነማን ላይ ግዴታ የተደረገውን ያህል በነማን ላይስ ግዴታ አለመሆኑን ከመጽሐፉ እናገኛለን፡፡ በተጨማሪም በረመዳን ማብቂያ ላይ መሰጠት ስለሚገባው ዘካተል ፈጥር፣ በረመዳን ምሽቶች ስለሚሰገዱ ሶላት አት-ተራዊሕ፣ ስለ ለይለቷል ቀድር ደረጃም በመጽሐፉ ተተንትኗል፡፡

አዘጋጅ ፡ ሙስጠፋ ሓሚድ ዩሱፍ
የገጽ ብዛት ፡ 88
የታተመበት ዓመት ፡

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 95 g