ጥንቸሏና ፎዚያ

2.00 $

ልጆችን በሥነ-ምግባር ለማነጽ ከሚረዱት መንገዶች አንዱ ጣፋጭናአዝናኝ የሆኑ ሥነ-ምግባራዊ ታሪኮችን መተረክ ነው፡፡ እነዚህ ታሪኮች በልጆች አዕምሮ ላይ በጐ የሆኑ ተጽእኖዎችን ከማሳደራቸው በተጨማሪ ራሳቸውን ለረጅም የኢስላም መንገድ ለማሰናዳት ይረዳቸዋል፡፡ ይህ ጥንቸሏና ፎዚ መጽሐፍ ይህንኑ እውነታ ለማሳየት የተሠናዳ የልጆች መጽሐፍ ነው፡፡ ከጥንቸሏና ፎዚ በተጨማሪ ስለ አሳዛኙ ወፍ አቤቱታ፣ ስለ አሕመድና ደስተኛዋ ዳክዬ፣ ስለ ዙበይርና ወንድሙ፣ ስለ ንጽሕና ምንነት፣ ስለ ባለ ረጅም ጅራቱ ሽኮኮ ታሪክ ተካቶበታል፡፡
አዘጋጅ ፡ ሃሩን ያህያ
ትርጉም ፡ አሕመድ ሁሴን (አቡ-ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 48
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2002
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: