Weight | 37 g |
---|
Children's
ጥበበኛው ኸድር
1.00 $
ለመሆኑ ጥበበኛው ኸድር ማናቸው? አላህ (ሱ.ወ.) እንዴት ከነቢዩ ሙሳ በበለጠ አዋቂ አደረጋቸው? እውቀታቸውስ ምን ነበር? ይህ መጽሐፍ ስለ አረንጓዴው ጥበበኛ ለልጆች የሚተርክ ሲሆን አዋቂዎችንም የሚማርክ ነው፡፡ ታሪኩ ከሐዲሥ ምንጮች የተነሳ ሲሆን የቡኻሪና ሙስሊም ዘገባ ነው፡፡
አዘጋጅ፡ ሁግ ጠልየት ኸልማን
ትርጉም ፡ አሕመድ ሐሴን (አቡ ቢላል)
የታተመበት ዓመት ፡ ታህሳስ 2000
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት