ጣፋጭ ታሪኮች ለልጆች ቁጥር 4

2.00 $

ታሪክ የተለያዩ መልዕክቶችን አጣፍጦ ለማቅረብ ከመርዳቱም በላይ በሰው ልጅ አዕምሮ ዉስጥ ሰርፆ የመግባት እና የመታወስ ከፍተኛ ኃይል አለው፡፡ ቁርኣን በርካታ ታሪኮችን ለማስተማርያነት አቅርቦልናል፡፡ ይህ መጽሐፍም የተለያዩ ታሪኮችን ከመያዙ አንፃር ለልጆችም ሆነ ለወላጆች ከፍተኛ ጥቅም ይኖረዋል፡፡ በዉስጡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ከሀያ በላይ ታሪኮችን ይዟል፡፡
ጥንቅር ፡ አሽረቃ አሕመድ
የገጽ ብዛት ፡ 68
የታተመበት ዓመት ፡ የካቲት 2004
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: