ጣፋጭ ምክሮች

3.00 $

አነስ ያለች ግና ትልቅ ቁምነገር የምታስጨብጥ አባባሎችን በማብራራትና በአስተዋሽ ምክሮች የተሞላች መጽሐፍ፡፡
ትርጉምና ጥንቅር ፡ ኡስታዝ ኸይረዲን ኢብራሂም
የገጽ ብዛት ፡ 81
የታተመበት ዓመት
ከመጽሐፉ :

-መልካም ነገር ሁሉ ከአላህ ነው ፣
– ለሲሳይ መስፋት አላህን መፍራት፣
-ማድረግ በማትችለው ነገር ላይ ቃል አትግባ፣
– በራስህም ላይ ቢሆን እውነትን ተናገር፣
– የአላህ እገዛና እርዳታ በጀማዓ (በህብረት) ላይ ካሉ ሰዎች ጋር ነው
– ከመጥፎ ጓደኛ ብቸኝትን ይሻላል፣
– የሌሎችን ነውር ለማስተካክል ከመጣርህ በፊት የራስህን ነውር አስተካክል፣
– ሳታስብ አትናገር፤ ሳታቅድ ሥራ አትጀምር፣
– ላመነህ ሰው ታመን፤ የካደህን አትካድ፣
– በመረጋጋት ውስጥ ሠላም፤ በችኮላ ውስጥ ፀፀት አለ፣
– ዝሙት የሚከፈል ዕዳ ነው፣

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: