ገንዘብ ቅጽ 2

3.00 $

የመጽሐፉ ርዕስ፡ ገንዘብ ኢስላማዊ ዕይታ ቅጽ 2
አዘጋጅ፡ ሙሐመድ ዑመር አደም
የገጽ ብዛት፡224
ይሕ መጽሐፍ ቅጽ ሁለት ሲሆን በቅጽ አንድ ላይ ከተመለከታቸው ሐሳቦች የቀጠለ ነው፡፡ በዚህኛው ቅጽ ስለ ገንዘብ መሠረታዊ አስፈልጎት በእስልምና ያለውን ድንጋጌና ሸሪዓዊ ዓላማ በስፋት ይዳስሳል፡፡ በእስልምና ውስጥ በገንዘብ አማካኝነት ስለሚሰሩ አምልኮዎችና ምልከታዎችም የተለያዩ መረጃዎችን በማጣቀስ ያቀርባል፡፡ በገንዘብ የተነሳ ስለሚፈጠሩ ምድራዊ ወንጀሎችም በሁለት ምዕራፎች ይተነትናል፡፡ በመጨረሻዎቹ ሶስት ምዕራፎች በእስልምና አረዳድ ድህነት ማለት ምን እንደሆነ እና ከድህነት ስለመውጪያ መንገዶች የተለያዩ ንድፎችን በማስቀመጥ በርካታ ምክሮችንና ተግሳጽ ያስቀምጣል፡፡ የመጽሐፉ አቀራረብ በየጉዳዮቹ የተመጠኑ መረጃዎችን ከማቅረብ በዘለል ወደ ተግባር እንዲቀየሩ ምሳሌዎችና ከጉዳዩ የምንወስዳቸውን ጥቅሞች በግልጽ ያስቀምጣል፡፡

Category: