ጀነትና ጀሀነም

4.00 $

መጽሐፉ ከሞት ጀምሮ፣ ሞትን ስለማስታወስ ጥቅም፣ ለሞት ዝግጅት ስለማድረግ፣ ስለ ጣእረ ሞትና ስካሩ፣ ስለ ጥሩና መጥፎ አሟሟት፣ ስለ መቃብር ሕይወት፣ ስለ ድሎትና ቅጣቶቹ፣ ስለ ፍርዱ ቀን ጭንቅ፣ ስለ ሸፋዓ፣ ስለ ቂያማ ቀን ክስተቶች፣ ስለ ምርመራና ሚዛን፣ ስለጀትና ጀሀነም ምንነት የተዳሰሰበት ነው፡፡
ዝግጅት ፡ ኢማም አልቁርጡቢ
ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 108
የታተመበት ዓመት ፡ ሰኔ 2004
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: