የፍልስፍና ጥበባትና እስልምና

1.00 $

ፀሐፊው በሙያው ኬሚስት ቢሆንም ለሥነጽሑፍና ፍልስፍና ትልቅ ዝንባሌ አለው፡፡ ኬሚስቱ ፈላስፋ ቢባል ይገልጸዋል፡፡ በዚህ መጽሐፉም እስልምና የራሱ ፈላስፎች እንደነበሩትና የፍልስፍናቸውም ደረጃ ከቀደምት ፈላስፎች በመጠቀ አስተሳሰብ ላይ ቢገኙም እንደምዕራባዉያኑ  አለመግነናቸውን ይህን መጽሐፍ ስናነብ የምናገኘው ሐሳብ ነው፡፡ የእስልምና ሃይማኖት የፍልስፍና እሳቤዎች ከቁርኣን ላይ የመነጩ በመሆናቸው የፈላስፎቹን ነገራትን የመፈተሽና በንስር ዓይን የማየት ችሎተ ያስፈልጋል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ምጡቅ የሆነ ሃሳቦችን ስናነብ በርግጥም  በእስልምናችን እንድንደሰት ያደርገናል፡፡
አዘጋጅ ፡ ሙሐመድ ዐሊ (ቡርሃን)
የገጽ ብዛት ፡ 140
የታተመበት ዓመት ፡ ግንቦት 2005
ከመጽሐፉ ፡ በሚዛናዊ አዕምሮ የተጠና ታሪክ ስለ አንድ ሕዝብ፣ ሀገር ወይም ግለሰብ አንዳችን እውነታ በመምዘዝ ታላቅ ትምህርት መስጠት ይቻላል፡፡ የዓለማችን ነባራዊ የታሪክ አስረጂዎችን ስንመለከት ብዙ የተዛቡ ሀሳቦችን እናገኛለን፡፡ በትክክል ያልተዘገበ ወይም ለትውልድ ያልተላለፈ ታሪክ ትውልድን ወይም ጠቅላላ ሕዝብን ይበክላል፤ የዓለምን ሕያው ገፅታ ያበላሻል ….
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: