Weight | 64 g |
---|
Moral & Social Issues
የጐረቤት ሐቅ
2.00 $
እስልምና የጎረቤትን ሐቅ ከማክበዱ ጋር ብዙዎች ችላ ብለዉት እናገኛለን፡፡ መጽሐፉ ስለ ጎረቤት ሐቅ ታላቅነት፣ በቁርኣንና ሐዲሥ ለጎረቤት ሐቅ የተሰጠ አጽንኦት የተዳሰሰበት ነው፡፡ የአንድ ማኅበረሰብ ደስታና ሰላም በተለያዩ መንገዶች ሊገኙ ይችላሉ፡፡ ከእነዚህ የተለያዩ መንገዶች መካከልም ጐረቤት እንደ ዋነኛ ተጠቃሽ ሆኖ የቀደምትነት ደረጃ ይጐናጸፋል፡፡ ኢስላም የጐረቤትን ሐቅ መጠበቅ ተገቢ እንደሆነ ያስተምራል፡፡ ደራሲዎቺ ይህን መጽሐፍ ሲያዘጋጁ የቁርኣንና የሐዲስ አስተምህሮዎችን መሠረት በማድረግ ነው፡፡
ዝግጅት ፡ አቡ ዑበይዳ ዐብዱረሕማን መንሱር
ትርጉም ፡ ሙስጠፋ ሓሚድ ዩሱፍ
የገጽ ብዛት ፡ 56
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2001
ከመጽሐፉ ፡ ጎረቤት ማለት ለአንድ ሰው በቅርበት የሚገኝ፣ ጥሪዉን በቅርበትና በፍጥነት የሚቀበል፣ በየዕለቱ አሊያም በአብዛኛው በቅርብ የሚያገኙት ሰው ነው፡፡ የአንድ ማኅረሰብ ደስታና ሰላም ምንጩ መካከል አንደኛው መልካም ጎረቤት ነው፡፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት