የዱዓ መጽሐፌ

1.00 $

አጫጭር እና አስፈላጊ ዱዓዎች፤ ልጆች መሐፈዝ በሚችሉ መልኩ የተዘጋጁ፡፡ ሲበሉ፣ ሲጠጡ፣ ሲገቡ፣ ሲወጡ፣ ሲተኙ፣ ሲያስነጥሱ፣ መስጂድ ሲሄዱ፣ ከመስጂድ ሲወጡ፣ ሽንት ቤት ሲገቡና ሲወጡ ምን እንደሚባሉ አጠር ባለ ሁኔታ የቀረቡ ዚክሮችና ዱዓዎች
የገጽ ብዛት ፡ 28
የታተመበት ዓመት ፡ 2012
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 50 g