Additional information
Weight | 52 g |
---|
1.00 $
በእርግጥ የሰው ልጅ የተፈጠረበትን ዓላማ ያውቀዋልን? ፈጣሪው ከፍጡሩ ምን ይፈልጋል? ፍጡሩስ (ሰው) ለፈጣሪው ምን ማድረግ ይጠበቅበታል? ይህ መጽሐፍ በጥያቄና መልስ መልክ የቀረበ የሐዲና የቁርኣን ማብራሪያ ያለው ዐቂዳን የሚያብራራ ነው፡፡ የትርጉም ምንጭ “fundamentals of Akida” ፡፡
ትርጉም ፡ ዐብዱናስር ዐብደላህ አሕመድ ነው፡፡
የገጽ ብዛት ፡ 40
የታተመበት ዓመት ፡
ከመጽሐፉ ፡ አንድ ሰው በሃይማኖቱ ላይ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ እንዲኖረው ከተፈለገ ተስማሚነትና ተቀባይነት ባለው መንገድ ስለኃይማቱ መማር አለበት፡፡ ከሃይማኖት መሠረታዊ ጉዳዮች መካከል ደግሞ ስለ ራስ እምነት በጥልቀት ማወቅ አንድ ነው፡፡ ሃይማኖቱን ያላወቀ ሰው ፈጣሪዉንም እንዴት ማምለክ እንዳለበት አያውቅምና፡፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
Weight | 52 g |
---|