የዋሻው ሰዎች እና የማሳው ባለቤት

1.00 $

የአፍሶስ ነዋሪዎች አላህን ከመገዛት ወደ ጣኦት አምላኪነት ተለወጡ የከተማዋ ንጉስም ንጉስ ዲቂያኖስ ክፋቱና ኃይሉ እየጨመረ መጣ፡፡ ጥቂት ወጣት ሙዕሚኖች ግን አላህን በመያዝ ሕዝቡን ለማስተማር ተነሱ፡፡ ጣኦት አምላኪዎችን አወገዙ፣ ንጉሱ በወታደር ሊያሲዛቸው ተነሳ፡፡ ይህን ያወቁት ወጣቶች ሀገሩን ትተው በመሰደድ ውሻቸውን አስከትለው አንድ ዋሻ ውስጥ ገቡ፡፡ በዋሻው ውስጥም አላህ ለ309 ዓመታት እንዲተኙ አደረጋቸው፡፡ በርግጥ ትልቅ ተዓምር ነው፡፡ የማሳው ባለቤት ታሪክም ስለ አንድ አላህ ፀጋዉን ከቸረው በኋላ በመካዱ ምክንያት ትልቅ ኪሳራና ጉዳት የሚተርክ ነው፡፡ ሁለቱም ታሪኮች አስገራሚ ናቸው፡፡ የአላህ ተዓምራት የተገለፁበት ለልጆች በሚስማማ ቋንቋ የተተረኩ ናቸው፡፡
አዘጋጅ፡ ሐሚድና ሱለይማን
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2002
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 42 g