የኢስላም ጥሪ

2.00 $

የዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ ሕንዳዊ ዓሊምና አብሰልሳይ (thinker) ናቸው፡፡ በዚህ መጽሐፋቸው የኢስላምን ሞራላዊ፣ ተፈጥሯዊ፣ መለኮታዊ ጥሪዎችን በፈርጅ በፈርጁ በማስቀመጥ ኢስላምን ለማሳየት ጥረት አድርገዋል፡፡ ዛሬ ላይ ኢሰላም እንዴት መነገር እንዳለበትም የራሳቸውን ሃሳብ ይሰጣሉ፡፡ ተርጓሚው መጽሐፉ በስብዕናው ላይ ምን ያህል ተጽእኖ እንዳሳደረበት ሳይሸሽግ ገልጾታል፡፡
ዝግጅት ፡ መውላና ወሐዱዲን ካን
ትርጉም ፡ አቢይ ጣሰው
የገጽ ብዛት ፡ 68
የታተመበት ዓመት ፡ ሚያዝያ 2004
ከመጽሐፉ ፡ የሙስሊሞች ጥንካሬ አንድነታቸው ነው፡፡ አንድነታቸዉን ሊያገኙ የሚችሉት ደግሞ አትኩሮታቸዉን ሰዎችን ወደ አላህ መንገድ በመጣራት ላይ ሲያደርጉ ነው፡፡ ቅዱስ ቁርኣን እንደሚነግረን አላህ ሱ.ወ. እውነተኛ ሃይማኖትን ኢስላምን ለሰዎች ያደርሱ ዘንድ የመረጠው ሙስሊሞችን ነው፡፡ ….
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: