የኢስላም ሥልጣኔ አንፀባራቂ ገፅታዎች

4.00 $

የምዕራቡ ዓለም ከቁሳዊ ሥልጣኔ አንጻር ዛሬ ‘ጣራ ነክቷል’ የሚያስብል ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የመምጠቁን ያህል በሞራላዊ እሴቶችና በመንፈሳዊ እድገት በተቃራኒው የቁልቁለት መንገድ ላይ ነው ይሉናል ዶ/ር ሙስጠፋ አስሲባዒ፡፡ መጽሐፉ ለዓለም ሥልጣኔ የኢስላም መሥፋፋት ስላበረከተው አስተዋጽኦ ነው በሥፋት የሚተነትነው፡፡ ለሳይንሥና ቴክኖሎጂ መሠረት የመጣሉን ያህል ለፍልስፍና ለሥነጥበብ ለሥርዓታዊ አስተዳደር የኢስላም አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ከ50 ዓመት በፊት ነው በዚህ መጽሐፍ ደራሲው የገለጹት፡፡
አዘጋጅ ፡ ዶ/ር ሙስጦፋ ሲባዒ
ትርጉም ፡ ዶ/ር ኢድሪስ ሙሐመድ
የገጽ ብዛት ፡ 128
የታተመበት ዓመት ፡ ታህሳስ 2002
ከመጽሐፉ ፡ ኢስላም የአምላክን አንድነት ትምህርት ያስቀመጠ፣ አምላክ በሉዓላዊነቱና በሥልጣኑ ምንም አጋር የሌለው መሆኑን በፅናት ያስገነዘበ፣ አምላክ ፍጡራዊ ገፅታ የሌለው መሆኑን በአጽኦት ያስተማረ ሥርዓት እምነትና ሕይወት ነው፡፡ የሰው ልጅ ከአምላኩ ጋር ያለዉን ግንኙነት ለማጠናከርና አምላኩ የሠጠዉን ህግጋት ለማወቅ እንደሌሎች ሃይማኖቶች በመሃል እናማልድሃለን ወይም እናስታርቅሃለን የሚል አገናኝ ሳያስፈልገው በቀጥታ ራሱ ከአምላኩ ጋር መገናኘት ይችላል፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: