የአዛኙ አላህ ፍቅር

2.00 $

የመጽሐፉ ርዕስ፡ የአዛኙ የአላህ ፍቅር
ትርጉም ፡ አሕመድ ሁሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት፡64
የጌታህን ፍቅር ከማግኘት እና እዝነቱን ከላበስ የበለጠ ምን ትፈልጋለህ? በውዴታው ጥላ ስር ሆነህ ‹‹ታላቁ ድንጋጤ አያስተክዛቸወም…›› አል አንቢያ፤103 ከሚበሉት ወገኖች ከመሆንስ የተሻለ ምን ጸጋ ትከጅላለህ? በእውነተ የአዛኙ ጌታችንን ፍቅር ለማግኘት ብዙ ርቀት መጓዝ አይኖርብን ይሆናል፡ በሕጉ ሥር ማደርና ለትዕዛዛቱ እጅ መስጠት ብቻ ለዚህ ደረጃ ያበቃናል፡፡ ይህች መጽሐፍም ለዚህ ታላቅ ዕድል የሚያበቁንን ሁኔታዎች አሟልተን እንድንገኝ ሁነኛ እገዛ ታደርጋለች የሚል ሐሳብ ይኖራል፡፡

Category: