የነፍስ ሐቆች

2.00 $

የሰው ልጅ ብዙ ሐቆች አሉበት፡፡ የአላህ ሐቅ፣ የአላህ መልዕክተኛ ሐቅ፣የወላጅ ሐቅ፣ የሙስሊም ሐቅ፣ የጎረቤት ሐቅ፣ የዘመድ ሐቅ …. ሌሎችም ብዙ፡፡ የገዛ ነፍሱ በአንድ ሰው ላይ ሐቅ አላት፡፡ የሰው ልጅ ነፍሱ የተሠጠችው ከፈጣሪው ከአላህ (ሱ.ወ.) ነው፡፡ ይህችን ነፍሱን ሊጎዳትም ሆነ ሊበድላት አይገባም፡፡ ጤናዋን ሊጠብቅ፣ ከድካሟ ሊያሳርፋት፣ ሥጋዊም ሆነ መንፈሳዊ መብቶቿን አግባብ በሆነ መልኩ ሊጠብቅላት ይገባል፡፡ እነኚህ ሁሉ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በኢስላማዊ አስተምህሮ ዉስጥ ተካተዋል፡፡ መጽሐፉ ዉስጥ በዝርዝር ያገኛሉ፡፡
አዘጋጅ ፡ ሰዒድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ሷቢር
ትርጉም ፡ ሙስጦፋ ሓሚድ
የገጽ ብዛት፡ 40
የታተመበት ዓመት ፡ ሐምሌ 2002
ከመጽሐፉ ፡ የተሠራን ሥራ በአግባቡ ከነፍስ ጋር መተሳሰብ ታላቅ ጠቀሜታ ያለው ተግባር ከመሆኑ ባሻገር የታመመች ነፍስንንም ለማከም ይረዳል፡፡ ይህም ማለት እያንዳንዷ በፍስ የፈፀመችዉን ተግባራት ከኢስላማዊ ህግ አንፃር ትክክል ነው ወይስ አይደለም የሚለዉን መመዘን ማለት ነው፡፡ …
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: