Weight | 175 g |
---|
History
የተፈፀሙ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ትንቢቶች
2.00 $
የመጽሐፉ ይዘት ፡- ነቢዩ ስለተናገሯቸውና ስለተፈፀሙ ትንቢቶች፣ ስላደረጓቸው ዱዓዎችና ተዓምራቶች እንዲሁም ስለ ተከታዮቻቸው ከራማዎች በተለያዩ ንዑስ ርዕሦች ሥር ተዳሰዉበታል፡፡
ለምሳሌ ፡-
- “ሙዓዝሆይ! ከዚህ ዓመት በኋላ አታገኘኝ ይሆናል” በርግጥም አላገኛቸዉም፡፡
- የምፈራላችሁበዚህች ዓለም ፀጋ እንዳትሽቀዳደሙ ነው”
- “አቡዘርን አላህ ይዘንለት፤ ብቻውን ይጓዛል፣ ብቻውን ይሞታል፣ ብቻውን ይቀሰቀሳል”
- ሱራቃህየኪስራን አምባሮች እንደሚያጠልቅ ተናገሩ በርግጥም ሆነ፡፡
- በመጨረሻውዘመን የፈተና ብዛት ሞትን ያስመኛል ብለዋል፡፡
- የደጋግሰዎች በብዛት ማለቅ የቂያማ ምልክት መሆኑን ተናግረዋል፡፡
- ልጃቸውፋጢማ (ረ.ዐ) ከስድስት ወር እንደምትከተላቸው ተናገሩ በርግጥም ሆነ፡፡
- ዑሥማን(ረ.ዐ) ፈተና እንደሚያገኛቸው ተነበዩ ገጠማቸው፡፡
- ስለኸዋሪጆች መነሳትና ባህሪያቸዉን ተናገሩ – ትክክል ነበር፡፡
- ታማኝነትእንደሚጠፋ አሳሰቡ –
- በመጨረሻውዘመን ስለሚታዩ የቂያማ ምልክቶች …
ዝግጅት – አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 191
የታተመበት ዓመት ፡ ታህሳስ 2013
ከመጽሐፉ ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት