የተመረጡ ሐዲሦች ለልጆች

$2.00

ነቢያዊ ሐዲሦች ጥበብ የተሞላበት የሕይወት መመርያ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ ለልጆት እንዲስማማ ተደርጐ የረዘሙ ሐዲሶች በአንድ ገጽ እንዲያልቁ ተደርገው ነው የተዘጋጀው፡፡ ሐዲሶቹ ማስተላለፍ ያለባቸውን ቁምነገሮች ብቻ ነው እንዲያስተላልፉ የተወጠነው፡፡
አዘጋጅ ፡ ዐብደላህ ጋዝእና ተስኒማ ካቱን (ዶክተሮች)
ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 58
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2000
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: