የቅርቢቱ ዓለም እውነታዎች

4.00 $

መጽሐፉ የሚዳስሰው የዚህችን ዓለም ኃላፊና ጠፊነት፣ የመጪውን ዓለም ሕይወት የሚወስነው የሰው ልጅ በዚህችው ቅርቢቱ ዓለም የሚያሳልፋቸው መልካም ወይም እኩይ ሥራዎች እንደሆነ፣ ኤልኒኖንና ሃሪኬይንን የመሳሰሉ ማዕበሎች፣ የመሬት መንቀጥቀጦች፣የዓለም ሙቀት መጨመር(Global warming)፣ ወዘተ ያሉት ጥፋቶች ሌላ ሳይሆኑ ያው በሰው ልጅ የዓመጽ ድርጊትና በተንጋደደው አካሄዱ ሰበብ የሚከሰቱ የአላህ ቁጣ መገለጫዎች መሆናቸውንና ሌሎችንም መሰል ድርጊቶችን ይዳስሳል።
ዝግጅት ፡ ሃሩን የሕያ
ትርጉም፡ አሕመድ ሁሴን (አቡ-ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 56
የታተመበት ዓመት ፡ ጥር 2002
ከመጽሐፉ ፡ አላህ (ሱ.ወ.) በቁርኣኑ በዚህች ዓለም ላይ ያለ አስደሣች ነገር ሁሉ በአንድ ወቅት ጠፊና ረጋፊ ሊሆን እንደሚችል ይገልፃል፡፡ ያለፉ ሕዝቦችን ታሪክ እና መጨረሻ እየጠቀሠ ምን ያህል በርሱ ፀጋ ይምነሸነሹ እንደነበርና በክህደታቸዉም ምክንያት ለጥፋት እንደተዳረጉ ይተርካል …..
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: